Tesfahiwot

shape ስያሜ

በጉራጌ ሀገረ ስብከት መንበረ ጵጵስና ወረዳ
የወልቂጤ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን

የወልቂጤ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን እስከ 2016 ዓም ድረሰ ደብረ ሲና ቅዱስ ገብርኤል ሲባል ቆይቶ በ2016 ዓ.ም በሀገረ ስብቱ ሊቀ ጳጳስ በብፁዕ አቡነ መልከፄዴቅ ሣልሳይ አማካኝነት የደብሩ ስያሜ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ተብሎ ተሰይሟል።

በደብሩ የሚከበሩ የንግሥ በዓላት

ታህሳስ 19 የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግሥ

አዛርያ፣ አናንያ እና ሚሳኤል የተባሉ ሦስት ሕፃናት ከእቶን እሳት ያዳነበት ክብረ በዓል ነው።

የካቲት 16 የቅድስት ኪዳነምህረት በዓለ ንግሥ

ቅድስት ኪዳነምህረት የምህረት ቃል ኪዳንን የተቀበለችበት ዓመታዊ ክብረ በዓሏ ነው።

ሚያዝያ 23 የቅዱስ ጊዮርጊስ በዓለ ንግስ

የቅዱስ ጊዮርጊስ በዓለ ንግስ

ሰኔ 30 መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ

መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የተወለደበት ዕለት ነው

ሃምሌ 19 የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግሥ

አምላካቸው ክርስቶስን አንክድም በማለታቸው የፈላ ጋን ውስጥ የተወረወሩት ቅዱስ ቂርቆስና እናቱን ቅድስት ኢየሉጣ ተራድቶ ያዳነበት በዓል ነው።

ነሃሴ 16 የእመቤታችን በዓለ ዕርገት

የእመቤታችን በዓለ ዕርገት የሚታሰብበት ዕለት ነው

የስብከተ ወንጌል መርሃግብራት

ስብከተ ወንጌል

shape የልማት ስራዎች

በወልቂጤ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የሚሰሩ የልማት ስራዎች

የሚከራዩ የልማት ሱቆች(የገበያ ማእከል)

የሚከራዩ መኖሪያ ቤቶች

ንዋያተ ቅድሳት መሸጫ ሱቅ

በርካታ የግቢ ውስጥ ልማቶች

የሰንበት ት/ት ቤቱ ጠቅላላ ህንፃ ግንባታ

error: