27
ዓመታትስለ ተስፋ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት
ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሐዋሪያቱ በማቴ 28÷20 " እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ከእናንተ ጋር ነኝ" እንዳላቸው ዛሬም በሐዋሪያት እግር ስር የተተኩ ጳጳሳት በቅዱስ ሲኖዶስ አማካኝነት ለቤተክርስትያን አገልግሎት ስድስት ተልእኮ ፈፃሜ አካላትን አቋቋሙ ። ከስድስቱ የቤተክርስትያን ተልእኮዎች ውስጥ አንዱ ሰ/ት/ቤት ነው ። በዚህም መሰረት እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በቅዱስ ሲኖዶስ አማካኝነት ሰ/ት/ቤትን መሰረተ እንላለን ። ሰ/ት/ቤት ማለት በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ወጣቶች እና ህፃናት ስለ ሃይማኖታቸው ስርአት ፣ ዶግማ ፣ ትውፊት እና ታሪክ የሚማሩበት እና እራሳቸውን በመንፈሳዊ ህይወት የሚያንፁበት አና መልካም ፍሬን የሚያፈሩበት ተቋም ነው።
- መሠረታዊ የቤ/ክ ትምህርት
- የልማትና የበጎ አድራጎት ስራዎች
- ጥናታዊ ጽሑፎች
- የእቅበተ እምነት ሥራዎች
መሠረታዊ የቤ/ክ ትምህርት
በሀገር አቀፍ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በተረቀቀው ሥራዓተ ትምህርት መሰረት ከ 1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል መሰረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርት በማስተማር ላይ
የልማትና የበጎ አድራጎት ስራዎች
አቅመ ደካማ የሆኑ ሰዎችን ማገዝ
ጥናታዊ ጽሑፎች
በቤተክርስቲያናችን እና ስለ ሀገር ላይ ያተኮሩ ጥናታዊ ጽሁፎች ማዘጋጀት
የእቅበተ እምነት ሥራዎች
ዕቅበተ እምነት የቤተ ክርስቲያን የዕለት ከዕለት አገልግሎት ነው፡፡ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ በጎላና በተረዳ ለመናገር “የዐቃብያነ እምነት ዘመን” የሚባል ወቅት ቢኖርም ቤተ ክርስቲያን የዕቅበተ እምነት ተግባር ያልፈጸመችበት ጊዜ የለም፡፡
How Its Works
ተስፋ ሕይወትን በቁጥር
የወልቂጤ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተስፋሕይወት ሰንበት ት/ቤት ቁጥራዊ መረጃዎች
ከ1000
በላይ ተማሪዎች
ስለ ሰንበት ትምህርት ቤት
ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሐዋሪያቱ በማቴ 28÷20 " እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ከእናንተ ጋር ነኝ" እንዳላቸው ዛሬም በሐዋሪያት እግር ስር የተተኩ ጳጳሳት በቅዱስ ሲኖዶስ አማካኝነት ለቤተክርስትያን አገልግሎት ስድስት ተልእኮ ፈፃሜ አካላትን አቋቋሙ ። ከስድስቱ የቤተክርስትያን ተልእኮዎች ውስጥ አንዱ ሰ/ት/ቤት ነው ። በዚህም መሰረት እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በቅዱስ ሲኖዶስ አማካኝነት ሰ/ት/ቤትን መሰረተ እንላለን ። ሰ/ት/ቤት ማለት በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ወጣቶች እና ህፃናት ስለ ሃይማኖታቸው ስርአት ፣ ዶግማ ፣ ትውፊት እና ታሪክ የሚማሩበት እና እራሳቸውን በመንፈሳዊ ህይወት የሚያንፁበት አና መልካም ፍሬን የሚያፈሩበት ተቋም ነው።
Why Choose Us
የሰንበት ት/ቤቱ አመሰራረት
የወልቂጤ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ተስፋ ሕይወት ሰ/ት/ቤት በ1990 ዓ.ም ተመሰረተ ። በጊዜው እንደ ማንኛውም ሰ/ት/ቤት አዳራሽ እና ወንበር ባይመቻችለትም በወቅቱ በነበረው ወፍጮ ቤት አገልግሎት ጀመረ ቢሆንም ለአገልግሎት አመቺ ስላልነበር ከምዕመናኑ በተሰበሰበው ገንዘብ የወፍጮ ቤቱን ውስጥ በሳጠራና በወረቀት በመሸፈን አገልግሎቱን ማስቀጠል ተችሏል ። በ1991ዓ.ም አባ ፍስሀ ተ/ጽዮንን በመያዝ ቤት ለቤት በመዞርከ ምዕመናኑ በተሰበሰበው ገንዘብ 20 የወጣቶች እና 10 የህፃናት ልብሰ ስብሐት በማሰፋት ለአገልግሎት አብቅተዋል ።
የሰንበት ት/ቤቱ ክፍላት
የሰንበት ትምህርት ቤታችን የሚገኙ ክፍላት
01
02
03
04
05
06
07
08
09
10
የተለያዩ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ስለ ተስፋሕይወት ሰ/ት/ቤት
አስተያየቶች
ብጹዕ አቡነ መልከጼዴቅ
የሀገረስብከቱ ሊቀጳጳስአስተያየቶች
መጋቤ ስብሐት ሳህሉ ተሰማ
የሀገረስብከቱ ስራ አሲያጅአስተያየቶች
መጋቤ ሃይማኖት ብስራት
የሀገረ ስብከቱ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነትአስተያየቶች