Tesfahiwot

እቅበተ እምነት ሀዋርያዊ ተልዕኮ ማስተባበሪያ ክፍል


  • በስሩ አምስት ንኡሳን ክፍላት ይኖራሉ


  • የእቅበተ እምነት መርሃግብር ያከናውናል
  • በመንፈሳዊ ህይወት ዝለት፣ የሀይማኖት ጥያቄ/ኑፋቄ ያለባቸውን የደብሩን ሰንበት ተማሪዎችን ቤተሰብ ከንስሃ አባታቸው ጋር በመሆን ማበረታታትና ወደ ቀደመችው መንገድ መምራት።
  • የአገልግሎት ዝለት፣ የሀይማኖት ጥያቄ/ኑፋቄ ያለባቸውን የደብሩን ሰንበት ተማሪዎችን ማበረታታትና ወደ ቀደመችው መንገድ መምራት።

  • የአገልጋይ እጥረት ያለባቸውን አካባቢዎች በመለየት የወንጌል አገልግሎት ማድረግ።
  • በአገልጋይ እጥረት ትላልቅ እና አበይት በዓላትን ባማረና በደመቀ መልኩ ማከናወን ያልቻሉ ደብራት፣ ገዳማትና ወረዳ ቤተክህነቶችን በአገልግሎት ማገዝ።
  • ለሐዋርያዊ አገልግሎት የሚሆኑ አገልጋዮችን በመመልመልና በማስልጠን ለዚህ ሀዋርያዊ አገልግሎት ማብቃት።

  • ልዩ ፍላጎት የሚያስፈልጋቸው ሕጻናትና ወጣቶችን መዝግቦ ያስተምራል፡፡
  • ተተኪ መምህራን ሊሆኑ የሚችሉ አባላትን ያሰለጥናል፡፡

  • የርቀት ትምህርት ያዘጋጃል፣ይሰጣል፣ይከታተላል፡፡
  • የርቀት ት/ት የሚሰጡ መምህራንን ይመድባል
  • የርቀት ት/ት የሚሰጥባቸውን ማእከላት ያመቻቻል፣ያነጋግራል
  • ፈተናዎችን ያዘጋጃል
  • ያስመርቃል

  • አጠቃላይ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎችን ይሰበስባል፣ይተነትናል
  • የስጋት ትንበያዎችን ያደርጋል
  • እቅበት እምነትን የተመለከቱ መረጃዎችን ይሰበስባል፣ለሌሎች ንኡሳት ክፍላት መረጃ ይሰጣል
  • የአዳዲስ አማንያን መረጃ ይሰበስባል፤ ይህ ክፍል አገልግሎቱ የተቀናጀ እንዲሆን ከትምህርት ክፍል ና ከአባላት ግንኙነት ክፍል ጋር በጋራ ይሰራል።
error: