Tesfahiwot

ሕጻናትና ማእከላውያን (ታዳጊ) ክፍል


  • ሕጻናትና ታዳጊ ክፍል ላይ የሚከናወኑ ተግባራትን ይመራል፣ይከታተላል፡፡
  • ከዋናው ክፍላት ጋር በመነጋገር አገልግሎቱን ለህጻናትና ታዳጊዎች ያደርሳል፡፡
  • አራት ንዑሳን ክፍላት ይኖሩታል ፡፡

አዲሱ፡ የወቅቱ የክፍሉ ተጠሪ


  • ከዋናው ክፍል ጋር በጋራ በመሆን ለህጻናትና ታዳጊ ክፍል አባላት መዝሙር ያስጠናል
  • በግል የሚዘምሩ ዘመርያንን ይመርጣል፡፡
  • በህጻናትና ታዳጊዎች ክፍል፤ መዝሙርን የተመለከቱ ጉዳዮች ሁሉ በስሩ ይስተባብራል፡፡

  • ከዋናው ክፍል ጋር በመነጋገር ኪነ ጥበባዊ የእሁድ መርሀግብራትን ያዘጋጃል፡፡
  • ስልጠና እንዲሰጥ ያደርጋል
  • ሌሎች ልዩ ልዩ መርሀግብሮች ያዘጋጃል
  • በሁለቱ ክፍላት ያሉ ኪነጥበባዊ መርሀግራትን ሁሉ በስሩ ያስተባብራል፡፡

  • ከዋናው ክፍል ጋር በጋራ በመሆን የሕጻናትንና የታዳጊዎችን መንፈሳዊ ሕይወት ይከታተላል፡፡
  • የንስሀ አባት እንዲያገኙ ያደርጋል
  • አዲስ አባላትን ይከታተላል፡፡
  • የሕይወት ውይይችን ያዘጋጃል፡፡

  • በጸሎት ያስከፍታል (በጸሎት የሚከፍቱ አባላትን ይመድባል)፡፡
  • መርሐግብር መሪ ይመድባል
  • የመርሀግብር ቅደም ተከተል ያወጣል፣
  • መርሀግብራትን ያደራጃል፡፡
error: