Tesfahiwot

ንብረት ክፍል


  • የሰንበት ትምህርት ቤቱን ንብረቶች ይቆጣጠራል፡፡
  • የሰንበት ትምህት ቤቶችና የሌሎች ክፍላቶችን ቁልፍ ይይዛል፣ይከፍታል፣ይዘጋል፡፡
  • በስሩ አምስት ንኡሳን ክፍላት ይኖራሉ፡-


  • በሰንበት ትምህርት ቤቱ ያሉትን ንብረቶች ደህንነታቸው እንዲጠበቅ ያደርጋል፡፡
  • ልብሰ ስብሐትን እንዲሁም ሌሎች መገልገያ ቁሳቁሶችን አባላትን በማስተባበር እንዲጸዱ ያደርጋል፡፡

  • አዳዲስ ንብረቶችን ይመዘግባል፣ይረከባል፡፡
  • ጠቅላላ የሰንበት ትምህርት ቤቱን ንብረቶች መዝግቦ ይይዛል
  • በየ3 ወሩ ቆጠራ ያካሂዳል
  • ለሰንበት ትምህርት ቤቱ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ግዚ ይፈጽማል
  • ለተፈቀደላቸው ክፍላት የተገዙትን ንብረቶች ፈርሞ ያስረክባል፡፡

  • አገልግሎት በሚያስፈልግ ሰአት ለመዝሙር ክፍል አስፈርሞ ያስረክባል ይቀበላል
  • የልብሰ ስብሐት እጥረት በሚገጥም ሰአት ግዢ እንዲፈጸም ለስራ አስፈጻሚ እንዲቀርብ ያደርጋል፡፡

  • ክፍሉ ለአገልግሎት በሚፈለግበት ሰአት ክፍሉን ክፍት ያደርጋል፡፡
  • ለማህበራትና ለተፈቀደላቸው አካላት በፎርም በማስፈረም እቃዎችን ያውሳል፡፡
  • የሚከራዩ ንብረቶችን ክፍያ መፈጸሙን ሲያረግግጥ አስፈርሞ ይሰጣል፡፡
  • በውሰት የወጡ እቃዎች በአግባቡ መመለሳቸውን ይከታተላል፣
  • በአግባቡ ያልተመለሱ (ጉድለት የታየባቸውና ጉዳት የደረሰባቸው) እቃዎች ክፍያ እንዲፈጸም ወይም እንዲተኩ ያደርጋል፡፡

  • በሰንበት ትምህርት ቤቱ ያሉ ደብዳቤዎችን ሁሉ ይሰንዳል፡፡
  • የሰንበት ትምህርት ቤቱን ልዩ ልዩ መረጃዎችን ሁሉንም ያደራጃል፣ ይሰንዳል፡፡
  • የሰንበት ትምህርት ቤቱ ማንኛውም ጽሑፋዊ ና ልዩ ልዩ ፋይሎችን ያደራጃል፣ይሰበስባል
  • የየክፍላቱን መረጃዎች ሁሉ በመቀበል ዶክመንት ያደርጋል፡፡
  • ክፍሎች ፋይል በሚፈልጉ ወቅት በማስፈረም ያውሳል ሲጨርሱ ይቀበላል፡፡

error: