Tesfahiwot

መዝሙር ክፍል


  • በሰንበት ትምህርት ቤቱ የሚዘጋጁና የሚቀርቡ ዝማሬዎችን ከዝግጅት አንስቶ እስኪቀርቡ ድረስ ይከታተላል፡፡
  • በስሩ አራት ንኡስ ክፍላትን ይይዛል

አምሳል ለማ
የወቅቱ የክፍሉ ተጠሪ


  • በዓመት ውስጥ የሚቀርቡ መዝሙራትን ለየወቅቱ ከፋፍሎ ያቅዳል፡፡
  • መዝሙሮቹን በጽሑፍና በድምጽ ያዘጋጃል (የግእዝ መዝሙሮችን ከነ ትርጓሜያቸው)፡፡
  • መዝሙር አስጠኚዎችን ይመድባል፡፡
  • የታቀዱት መዝሙሮች በአግባቡ መጠናታቸውን እና መቅረባቸውን ይከታተላል፡፡
  • ከስርአተ ቤተክርስቲያን ውጪ የሆኑ ዝማሬዎችን ይለያል፡፡

  • በዓመቱ የሚቀርቡ ወረቦችን ለይቶ ያወጣል፤ ያቅዳል፣ ያስጠናል(ከነ ትርጓሜያቸው)፡፡
  • ወረብ አሰስጠኚዎችን ይመድባል፤ ከመምህራን ጋር እንዲገናኙ ያደርጋል፡፡
  • ወረብ ጥናቶችን ይከታተላል ይገመግማል፡፡
  • ለጥናቱ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን ያዘጋጃል፡፡

  • አውደ ምህረት ላይ እና የሰንበት ትምህርት ቤት መርሀግብር ላይ በግል የሚዘምሩ(መዘመር የሚችሉ) አገልጋዮችን ይመርጣል፡፡
  • ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ወደ ሌላ አካባቢ የሚላኩ ዘማርያንን ይመርጣል ፤ይወክላል፡፡
  • በሰርክ ጉባኤ የሚዘምሩ አገልጋዮችን ፣ይመርጣል እንዲሁም መርሀግብር ያወጣል፡፡
  • ስልጠናዎችን አዘጋጅቶ እንዲሰለጥኑ ያደርጋል(ከትምህርት ክፍሉ ጋር በጋራ በመሆን)

  • የዜማ መሳሪያ ስልጠና ያዘጋጃል
  • አሰልጣኞችን ይፈልጋል
  • የዜማ መሳሪያ ግዢ እንዲፈጸም ያደርጋል
  • ስልጠና የጨረሱ አባላትን በልዩ ልዩ አገልግሎቶች ላይ ያሳትፋል፡፡
error: