Tesfahiwot

ኦዲትና ኢንስፔክሽን ክፍል


  • በሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ የሚከወኑትን ተግባራት ይቆጣጠራል
  • ተፈጻሚነታቸውን ይከታተላል
  • በስሩ አራት ንኡሳን ክፍላት ይኖራሉ፡-


  • በሰንበት ት/ት ቤት ውስጥ በሚገኙ ሁሉም ትምህርት ክፍሎች ላይ የየክፍሉን ቁጥጥር የሚያደርግ ሰው ይመርጣል።
  • የመርሀ ግራትን በጊዜ መጀመርና መጠናቀቅ ይቆጣጠራል፡፡
  • በኪነጥበብ ክፍሉ እና በሌሎች ክፍላት የሚቀርቡትን ልዩ ልዩ መርሀግብራትን (ስነ ጽሑፍ ምሽት፣ቲያር፣አውደ ርእይ፣ስልጠናዎች… ወዘተ፡፡) ሰዓት ይቆጠራል፡፡

  • እቅዶችና ሪፖርቶች በጊዜያቸው መፈጸማቸውን ይከታተላል፡፡
  • በክፍላት ስብሰባ ወቅት ተገቶ ስብሰባውን ይገመግማል።
  • የስራ አስፈጻሚዎችን የስራ ሂደት ይከታተላል፡፡

  • የሰንበት ትምህርት ቤቱን ገቢና ወጪ ይቆጣጠራል
  • የሰንበት ትምህርት ቤቱን ወጪ በእቅድ መሰረት መውጣቱን ይቆጣጠራል
  • በሰንበት ትምህር ቤቱ ስር የተቀጠሩ ሰራተኞችን ክፍያ ይቆጣጠራል
  • የወጪ ደረሰኝ ላይ ይፈርማል
  • በየጊዜው ኦዲት ያደርጋል
  • የሰንበት ትምህርት ቤቱን የበጀት አጠቃቀምና ንብረት አያያዝ ይከታተላል

  • ክፍላትን ተከታትሎ አቅጣጫ/ሃሳብ ይሰጣል
  • ከክፍላት የየወሩን መርሃግብር ተቀብሎ ያለመደራረብ እንዲከናወኑ ይደለድላል

  • በሰንበት ት/ት ቤቱ የሚዘጋጁት የኪነጥበብ፣መዝሙር፣ሕትመትና የሚዲያ ስራዎችን ይገመግማል
  • በክፍሉ ያልታዩና ያልተፈቀዱ የኪነጥበብ፣መዝሙር፣ሕትመትና የሚዲያ ስራዎች እንዳይቀርቡ ያግዳል፡፡
error: