Tesfahiwot

ኪነጥበብ ክፍል


  • በሰንበት ትምህርት ቤቱ ውስጥ የሚከወኑ ኪነጥበባዊ መርሀግብራትን ሁሉ በስሩ ይመራል፡፡
  • ከሰንበት ትምህርት ቤት ውጪም ለምእመናን ኪነ ጥበባዊ መርሀግብራትን ተደራሽ ያደርጋል፡፡
  • በስሩ አራት ንኡሳን ክፍላት ይኖራሉ


  • በሰንበት ትምህርት ቤቱ ውስጥ ለአባላት የእሁድ መርሀግብራትን ያዘጋጃል፡፡
  • በሰንበት ትምህርት ቤቱ ውስጥ ልዩ መርሀግብራት ሲኖሩ ኪነጥበባበዊ መርሀግብራትን ያቀርባል፡፡
  • የኪነ ጥበብ ስልጠና ይሰጣል፡፡
  • በየጊዜው በክፍሉ የሚቀርቡ ኪነጥበባዊ መርሀግብራትን ወደ ኮምፒተር ይገለብጣል ፕሪንት ያደርጋል፡፡

  • የስነጽሑፍ ምሽቶችንና ቲያትሮችን አዘጋጅቶ ያቀርባል፡፡
  • በደብሩ በሚከበር በዓለ ንግስ ላይ፣በጥምቀትና…ወዘተ   አዳር መርሀግብራትን ያዘጋጃል፡፡
  • ጉባኤያት እንዲሁም በዓላት ሲኖር በአውደምህረት የሚቀርቡ መርሀግብራትን አዘጋጅቶ ያቀርባል፡፡ በየጊዜው በክፍሉ የሚቀርቡ ኪነጥበባዊ መርሀግብራትን ወደ ኮምፒተር ይገለብጣል ፕሪንት ያደርጋል፡፡

  • በየደረጃው ላሉ የበሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላት ኦርቶዶክሳዊ የሥነ ስዕል ስልጠና ይሰጣል፡፡
  • የስእል አውደ ርእይ ያዘጋጃል፡፡
  • የተሳሉትን ስእሎች በአግባቡ ያስቀምጣል፡፡
  • ለስዕል የሚያስፈልጉ ግብአቶችን ያሟላል፡፡

error: