የሒሳብ ክፍል የሰንበት ትምህርት ቤቱን ሒሳብ ይቆጣጠራል፡፡ ወጪ ያደርጋል ገቢ ያደርጋል ሰነዶችን በጠንቃቄ ያስቀምጣል ሰነዶችን ከሰበካ ጉባኤው ይቀበላል ሀብታሙ የወቅቱ የክፍሉ ተጠሪ ተመለስ