እቅበተ እምነት ሀዋርያዊ ተልዕኮ ማስተባበሪያ ክፍል
እቅበተ እምነት ንኡስ ክፍል
- የእቅበተ እምነት መርሃግብር ያከናውናል
- በመንፈሳዊ ህይወት ዝለት፣ የሀይማኖት ጥያቄ/ኑፋቄ ያለባቸውን የደብሩን ሰንበት ተማሪዎችን ቤተሰብ ከንስሃ አባታቸው ጋር በመሆን ማበረታታትና ወደ ቀደመችው መንገድ መምራት።
- የአገልግሎት ዝለት፣ የሀይማኖት ጥያቄ/ኑፋቄ ያለባቸውን የደብሩን ሰንበት ተማሪዎችን ማበረታታትና ወደ ቀደመችው መንገድ መምራት።
ሐዋርያዊ ተልአኮ ንኡስ ክፍል
- የአገልጋይ እጥረት ያለባቸውን አካባቢዎች በመለየት የወንጌል አገልግሎት ማድረግ።
- በአገልጋይ እጥረት ትላልቅ እና አበይት በዓላትን ባማረና በደመቀ መልኩ ማከናወን ያልቻሉ ደብራት፣ ገዳማትና ወረዳ ቤተክህነቶችን በአገልግሎት ማገዝ።
- ለሐዋርያዊ አገልግሎት የሚሆኑ አገልጋዮችን በመመልመልና በማስልጠን ለዚህ ሀዋርያዊ አገልግሎት ማብቃት።
ልዩ ፍላጎት ንኡስ ክፍል
- ልዩ ፍላጎት የሚያስፈልጋቸው ሕጻናትና ወጣቶችን መዝግቦ ያስተምራል፡፡
- ተተኪ መምህራን ሊሆኑ የሚችሉ አባላትን ያሰለጥናል፡፡
የርቀት ት/ት ማሰተባበሪያ ንኡስ ክፍል
- የርቀት ትምህርት ያዘጋጃል፣ይሰጣል፣ይከታተላል፡፡
- የርቀት ት/ት የሚሰጡ መምህራንን ይመድባል
- የርቀት ት/ት የሚሰጥባቸውን ማእከላት ያመቻቻል፣ያነጋግራል
- ፈተናዎችን ያዘጋጃል
- ያስመርቃል
መረጃ ንኡስ ክፍል
- አጠቃላይ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎችን ይሰበስባል፣ይተነትናል
- የስጋት ትንበያዎችን ያደርጋል
- እቅበት እምነትን የተመለከቱ መረጃዎችን ይሰበስባል፣ለሌሎች ንኡሳት ክፍላት መረጃ ይሰጣል
- የአዳዲስ አማንያን መረጃ ይሰበስባል፤ ይህ ክፍል አገልግሎቱ የተቀናጀ እንዲሆን ከትምህርት ክፍል ና ከአባላት ግንኙነት ክፍል ጋር በጋራ ይሰራል።
error: