Tesfahiwot

በ2017 ዓ.ም የወልቂጤ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተስፋሕይወት ሰ/ት/ቤት ሕፃናትን ጨምሮ ከ1-12ኛ ክፍል በተዘረጋው ስርዓተ ት/ት መሠረት እንዲሁም መስማት የተሳናቸውን ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ ሲያስተምር ቆይቶ የዓመቱን ማጠቃለያ መርሃግብር ሐምሌ 13 2017 ዓ.ም የደብራችን አስተዳዳሪ መጋቤ ሐዲስ አባ ገ/ኢየሱስ (ቆሞስ) ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እንዲሁም የተማሪ ወላጆች በተገኙበት ተከናውኗል ፡፡

በመርሃግብሩ ላይ በሰንበት ት/ቤታችን ከየክፍሉ እና ከአጠቃላይ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡

የወልቂጤ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን

Leave A Comment

error: