ሐምሌ 23/11/2017ዓ.ም የሊቁ መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ የእረፍታቸው መታሰቢያ መርሃግብር ተካሄዷል።
በመርሃግብሩ ላይ ሊቁ ሕይወታቸውንና አበርክቷቸው የተዳሰሰ ሲሆን “ኰኵሐ ሃይማኖት” መጽሐፍ ተዳሷል።
እንዲሁም ቅኔያቸውና ትምህርታቸውን የተመለከተ ሰፊ ዳሰሳ ቀርቧል።
የወልቂጤ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተስፋሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት