የወልቂጤ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተስፋሕይወት ሰንበት ት/ ቤት አባላት መስከረም 1 2018 ዓ.ም
ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ሣልሳይ የጉራጌ ሀ/ስብከት ሊቀጳጳስን በመንበረ ጵጵስናቸው ተገኝተው እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረስዎ በማለት ቡራኬ ተቀብለዋል።