Tesfahiwot

በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በምንጃር ወረዳ አረርቲ ደብረ ገነት ቅ/ማርያም ቤተ ክርስቲያ ላይ በአለው አዲሱ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ለውስጥ ሥዕል መሳያ የተሰራው መወጣጫ የእንጨት ርብራብ መሰላል ሰዎች የሚሳለውን ሥዕል ለመጎብኘት ሲወጡ በመደርመሱ የሰዎች ሕይወት ማለፋንና በርካታ ምዕመናን ተጎድተዋል። ተጎጂዎች በአሁን ሰአት በምንጃር አረርቲ፣ በሞጆ ና በአዳማ የሕክምና እርዳታ እያገኙ ነው ! የሞቱ ወገኖቻችን ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፍልን #የተጎዱትን በምሕረቱ ይጎበኝልን #መላውን ቤተሰቦቻቸውንና ለምዕመናን መጽናናትን ያድልልን !!!

Leave A Comment

error: