Tesfahiwot

የ2018 አዲስ ዓመት የበዓል ልዩ መርሃግብር እሁድ መስከረም 04 2018 ዓ.ም ተካሄዷል።

በመርሃግብሩ የተለያዩ የበዓል መርሃግብራት የቀረቡ ሲሆን የደብራችን አስተዳዳሪ መጋቤ ሐዲስ አባ ገብረኢየሱስ (ቆሞስ) ትምህርተ ወንጌልና ቡራኬ ሰጥተዋል።

እንዲሁም በበዓሉ ዕለት በአገልግሎት ተጠምደው ለምዕመናን በየቤቱ በመሄድ እንኳን አደረሳችሁ ላሉ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ምስጋና ቀርቧል። 

Leave A Comment

error: