Tesfahiwot

በመከራው ዋጀን

ክርስቶስ አምላክነ ዘመጽአ ወሐመ በእንቲአነ በሕማማቲሁ ቤዘወነ (በመከራው ዋጀን)ሕማማት ክርስቶስ ያገኘው መከራ ስቃያት ናቸው። ሕማሙ የራስ ፍልጠት የሆድ ቁርጠት አይደለም። መገረፍ፣ መደብደብ፣ በጥፊ መመታት፣ መረገጥ፣ መሰደብ፣ ምራቅ መተፋት፣ መገፍተር የመሳሰለው ነው። “በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው” ኢሳ.53:4ሕማሙን ማሰብ ድኅነታችን ነው። የክርስቶስ የኾኑ ሰዎች የሚታወቁት በክርስቶስ

ፍካሬ ቤዛ = የቤዛነት ትርጉም

[አባ ገብረ ኢየሱስ]ቅድስት ቤተ ክርክስቲያን የጌታችን አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት የዘወትር ትምህርት ብቻ ሳይሆን የሕይወት ምግብ የሕይወት መጠጥ ሁኖ የሚኖርባት የእግዚአብሔር ማኅደሩ ናት፡፡ የእያንዳንዱ አገልግሎት ማዕከልም በክርስቶስ የተፈጸመልን ነገረ ድኅነት ነው ” ይህን ሁሉ ያደረገው ግን ከቅድስት ድንግል ማርያም በነሳው ሥጋና ነፍስ ቃል ከሥጋ ጋር ተዋህዶ ነው ፡፡ ” ጻእረ ዘሞት ፈትሐ ኢኮነ ባሕቲቶ

error: