Tesfahiwot

የተስፋሕይወት ሰንበት ት/ቤት 28ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ከታህሳስ 24  – የካቲት 8 2018 ዓ.ም በተለያዩ መርሃግብራት ተከበረ።

👉 ከታህሳስ 24 – 26 መንፈሳዊ አውደ ርዕይ – “ክብረ ክህነት”ን በተመለከተ።

👉 ጥር  2 (ጥናታዊ ጽሑፍ) – የወልቂጤ/ደ/ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የተስፋ ሕይወት ሰንበት ት/ት ቤት የአባላትን አገልግሎት ለማሳደግ የተደረገ የትግበራ ጥናት በሰንበት ት/ቤቱ ጥናትና ምርምር ክፍል ቀርቧል።

👉 ጥር 17 – የወላጆች ጉባኤ :- ወላጆች የልጆቻቸውን ሰ/ት/ቤት ምሥረታ በልዩ ልዩ መርሃግብራት አክብረዋል።

👉 የካቲት 1 – የአባላት ጉዞ

👉 የካቲት 8 – በአባላት ጉባኤ :- ነባርና አዳዲስ አባላት የተዋወቁበት፣ የሰንበት ት/ቤቱ ታሪክ የተዘከርበትና የምሥረታው የማጠቃለያ ልዩ መርሃግብር በማካሄድ ተጠናቋል።

Leave A Comment

error: